በፓኪስታን ደቡብ ምዕራብ ባሎቺስታን ግዛት በተጓዦች በተጨናነቀው የባቡር ጣቢያ ውስጥ አጥፍቶ ጠፊ ባደረሰው የቦንብ ጥቃት ቢያንስ 26 ሰዎች ሲገደሉ ከ60 በላይ ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸው ተገለጸ። ...
የጋዛ ሲቪል መከላከያ ኤጀንሲ ዛሬ እንዳስታወቀው የእስራኤል የአየር ጥቃት ሴቶች እና ህጻናትን ጨምሮ በአንድ ሌሊት 14 ፍልስጤማውያንን መግደሉን ሲገልጽ የእስራኤል ጦር በበኩሉ በሰሜዊ ግዛት በደርዘን የሚቆጠሩ ታጣቂዎችን መግደሉን አስታውቋል፡፡ በደቡባዊ ካን ዩኒስ አካባቢ የተፈናቀሉ ፍልስጤማውያንን በሚኖሩብባቸው ...
ሁልዳህ ሞማኒ ሂልስሊ የመጀመሪያ ኬንያዊ ተወላጅ በመሆን ለሚኒሶታ ምክር ቤት በመመረጥ ታሪክ ሰርታለች። ይህ ድሏም የጽናት፣ ቆራጥነት እና የአሜሪካን ህልም እውን ለማድረግ ማረጋገጫ እንደሆነ ...
የትግራይ ክልልን መነሻ አድርጎ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢዎች ተስፋፍቶ የነበረውን ግጭት ያስቆመው፣ የፕሪቶሪያ ተኩስን በዘላቂነት የማቆም የሰላም ስምምነት ሁለተኛ ዓመትን አስመልክተው መግለጫ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
ፕሬዝዳንት ትራምፕ መመረጣቸውን ተከትሎ ትኩረት ከተሰጣቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ የስደተኞች ፖሊሲን የተመለከተ ነው፡፡ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ፖሊሲው በሕገ ወጥ መንገድ ወደ አሜሪካ የገቡትን እና ...
ድንበር ጥበቃ፣ ኢኮኖሚውን ማጠናከር እና አሜሪካንን ማስቀደም የመሰሉ ጉዳዮች የዶናልድ ትረምፕ የምርጫ አጀንዳ ከነበሩት ውስጥ በዋናነት ይጠቀሳሉ። አሁን ምርጫውን በማሸነፋቸው፣ ቃል የገቡባቸውን ...
ሩሲያ ዩክሬን ውስጥ ዛሬ ዓርብ በኦዴሳ፣ ካርኪቭ እና ኪቭ ክልሎችን ኢላማ በማድረግ በድሮኖች፣ ሚሳይሎች እና ቦምቦች በፈጸመችው የአንድ ሌሊት ጥቃት አንድ ሰው ሲሞት በትንሹ 25 ሰዎች የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ ጥቃቱ በመኖሪያ ሕንፃዎች እና መሠረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። ዛሬ ዓርብ በካርኪቭ ...
ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ለድል ያበቃቸውን የምርጫ ቅስቅሳ ዘመቻቸውን በዋና ሥራ አስኪያጅነት የመሩትን ሱዚ ዊልስን ኋይት ሃውስ ጽ/ቤት ኃላፊ አድርገው ሰይሟቸዋል፡፡ ሱዚ ዊልሰን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ተደማጭነት ያለውን ቦታ እንዲመሩ የተመደቡ የመጀመሪያዋ ሴት ሆነዋል። ዊልሰን ትረምፕ ሥረዓት ያለው ...
(Federal Reserve) ለኢኮኖሚው ቁልፍ የሆነውን የወለድ ምጣኔ ትናንት ሐሙስ በሩብ ነጥብ ዝቅ እንዲል አድርጓል፡፡ ውሳኔው በአንድ ወቅት ከፍተኛ የዋጋ ንረት እያሽቆለቆለ መምጣቱን ተከትሎ ...